Additional Information

Additional Information

Account Navigation

Account Navigation

Currency - All prices are in AUD

Currency - All prices are in AUD
 Loading... Please wait...
Africa World Press & The Red Sea Press

Ethiopia: From Lij Iyasu to Mengistu (1906 - 1993 EC) by Teferi Birhane

$24.95

Ethiopia: From Lij Iyasu to Mengistu (1906 - 1993 EC) by Teferi Birhane

$24.95
SKU:
978-1-56902583-3
Condition:
New
Quantity:
Share

Product Description

የዚህ መጽሓፍ ርዕስ መሰረት የዳግማዊ ዓጼ ምኒልክ “ጥቁር ውሻ ውለዱ” የሚለው እርግማን ነው። የመፅሀፉ ትኩረት ከኑዛዜው ግዜ ጀምሮ እስከ ግንቦት 1991 ዓ.ም. ውድቀተ ደርግ ድረስ ያለው ታሪክ ነው። ሆኖም፣ በመፅሀፉ የልጅ እያሱ ምስጢራዊ አሟሟት ከሌሎች ታሪካዊ ክስተቶች በተለይ ሰፊ ትረካ ተሰጥቶታል። ደራሲው ስለልጅ እያሱ አሟሟት ምስጢር ለማወቅ ካላቸው ጉጉት የተነሳ፣ በወቅቱ ስለጉዳዩ ያውቃሉ ከሚባሉ አዛውንቶች ጋራ በድብቅ ቃለመጠይቅ አድርገዋል። በዚህ ጉዳይ ላይ በወቅቱ፣ ደራሲው እንደሚሉት ከሆነ፣ “እንኳንስ በጹሑፍ በሹክሹክታም ቢሆን ማውሳት ነፍስን ኣሳልፎ እንደመስጠት ያህል ያስፈራ ነበር”። በዚህ መፅሀፍ ስለልጅ እያሱ አሟሟትና ስለእስር ቤት ቆይታ የምናየው ታሪክ የጥልቅ ምርመራ እና የምርምር ውጤት ነው። ደራሲው የአልጋ ወራሹ ጠበቃ/የህግ አማካሪ ነበሩ። ለአፄ ኃይለሥላሴ ቤተመንግሥት መቅረባቸውና የህግ ሰው መሆናቸው ምስጢራዊ መረጃዎችን ለማግኘትና ጥልቅ ምርመራ ለማድረግ እንደአገዛቸው ከመፅሀፉ በቀላሉ መረዳት ይቻላል።

Category

History/AFRICA

Trim size

5.5 x 8.5"

Page Count

224

Publication Date

2019

 

Product Reviews

Find Similar Products by Category