Categories
Categories
Authors
Authors
- Home
- Biography/Autobiography
- Country Roads: A Coming of Age Memoir by Aklilu Kidanu Wolde Giorgis (Amharic)
Country Roads: A Coming of Age Memoir by Aklilu Kidanu Wolde Giorgis (Amharic)
Product Description
ይህ በአራት የተከፈለው መጽሀፍ ፀሀፊው በልጅነቱ በትንሽ የገጠር ከተማ እድገቱ ያዳበረውን ማንነቱን ይዞ በተለያዩ የውጭ ሀገር የትምህርትና የስራ ዘመኖቹ ያጋጠሙትን ፈተናዎች እንዴት እንደተወጣቸው ይተርካል። ከዚያም ጊዜው ሲደርስ ቤተሰቡን ጠቅልሎ ተመልሶ ወደ ሀገሩ የገባበትን መሰረታዊ ምክንያቶች አስረድቶ እግረ መንዱንም በሀገር ቤት ኑሮ ያጋጠሙትን ችግሮችን በመወጣት ጥሩ አጋጣሚዎችንም እንዴት እንደተጠቀመባቸው ያሳያል።
About the Author
አክሊሉ ኪዳኑ አሰበ ተፈሪ ተወልዶ፤ ጎሬና አዲስ አበባ አድጎ በ1970 ዓ/ም ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ወደ አሜሪካን ሀገር ሄደ። በ1984 ዓ/ም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለአራት አመታት ካስተማረ በኋላ፤ በስነ-ህዝብ ዙሪያ ለሀገሪቷ የመጀመሪያ የሆነውን የግል የጥናት ማእከል በ1988 ዓ/ም ከፈተ። በ2007 አ/ም ከመምህርነትና ከምርምር ስራ ተሰናበተ።
Page Count: 330 pp
Trim Size: 5.5 x 8.5"
Publication Date: 2020