Additional Information

Additional Information

Account Navigation

Account Navigation

Currency - All prices are in AUD

Currency - All prices are in AUD
 Loading... Please wait...
Africa World Press & The Red Sea Press

Country Roads: A Coming of Age Memoir by Aklilu Kidanu Wolde Giorgis (Amharic)

$29.95

Country Roads: A Coming of Age Memoir by Aklilu Kidanu Wolde Giorgis (Amharic)

$29.95
SKU:
978-1-56902-674-8
Condition:
New
Quantity:
Share

Product Description

ይህ በአራት የተከፈለው መጽሀፍ ፀሀፊው በልጅነቱ በትንሽ የገጠር ከተማ እድገቱ ያዳበረውን ማንነቱን ይዞ በተለያዩ የውጭ ሀገር የትምህርትና የስራ ዘመኖቹ ያጋጠሙትን ፈተናዎች እንዴት እንደተወጣቸው ይተርካል። ከዚያም ጊዜው ሲደርስ  ቤተሰቡን ጠቅልሎ ተመልሶ ወደ ሀገሩ የገባበትን መሰረታዊ ምክንያቶች አስረድቶ እግረ መንዱንም በሀገር ቤት ኑሮ ያጋጠሙትን ችግሮችን በመወጣት ጥሩ አጋጣሚዎችንም እንዴት እንደተጠቀመባቸው ያሳያል።

About the Author

አክሊሉ ኪዳኑ አሰበ ተፈሪ ተወልዶ፤ ጎሬና አዲስ አበባ አድጎ በ1970 ዓ/ም ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ወደ አሜሪካን ሀገር ሄደ። በ1984 ዓ/ም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለአራት አመታት ካስተማረ በኋላ፤ በስነ-ህዝብ ዙሪያ ለሀገሪቷ የመጀመሪያ የሆነውን የግል የጥናት ማእከል በ1988 ዓ/ም ከፈተ። በ2007 አ/ም ከመምህርነትና ከምርምር ስራ ተሰናበተ።

Page Count: 330 pp

Trim Size: 5.5 x 8.5"

Publication Date: 2020

Product Reviews

Find Similar Products by Category